BlackRock has just entered RWA sector!
#ብላክሮክ የRWA ሴክተሩን ተቀላቅሏል። ይህ ዜና ምናልባትም በክሪፕቶ ታሪክ እጅግ ጠንካራ ሁነት የሚፈጥር እንደሚሆን ይታመናል።
የ$SOL ሜም ኮይኖች ብዙዎችን ሚሊየነሮች ማድረጉ ይታወሳል።
የAI ቶክኖች ናሬቲቩ ከመጋሉ በፊት የገዙ ብዙሀን ሚሊየነሮችም ሲፈጠሩ ይታወሳል።
ጊዜው የRWA ፕሮጀክቶች ይመስላል።
በቀጣይ ጊዜያት እጅግ አስገራሚ ዕድገትን ያስገኛሉ ተብለው ከሚታሰቡ የRWA ሴክተር
Here're 15 RWA plays with 100x potential 🧵👇

1⃣➮ @goldfinch_fi | $GFI
✧ #GoldFinch የኢቲሪየም ስማርት ኮንትራክት ክሬዲት ፕሮቶኮልን የያዘ: የዌብ አፕሊኬሽንን ያማከለ: GFIን መሠረት ያደረገ የገቨርናንስ ስርዓትን የሚጠቀም በዋርብለር ላብስ የተመሠረተ ፕሮጀክት ነው።
✧ አጠቃላይ የገበያ ካፒታል / Market cap: $85 ሚሊዮን ዶላር
✧ Price: $2.92
✧ FDV: $333 ሚሊዮን ዶላር

@goldfinch_fi 2/➮ @DuskFoundation | $DUSK
✧ #Dusk Privacy ላይ ያውጠነጠኑና compliance-friendly የሆኑ ስማርት ኮንትራቶችን ያማከለ የሌየር 1 ብሎክቼይን ፕሮጀክት ነው።
✧ አጠቃላይ የገበያ ካፒታል / Market cap: $242M
✧ Price: $0.568
✧ FDV: $288M

3/➮ @SwarmMarkets | $SMT
✧ የSwarm ፕሮጀክት ዋነኛ አላማ ቀላል: ወጪን የሚቆጥብ: ደህንነቱ የተጠበቀ ግብይትን በብሎክቼይን ቶክኖች መሀል በሁሉም አይነት አሴት ክላሶች ላይ ለማድረግ የሚያስችል: ለDeFi ሴክተሩ ምቹ አሰራር ለመፍጠር የታሰበና ከህጋዊ ማዕቀፎችም አንፃር አመቺ ሆኖ ለመቅረብ እየሞከረ ያለ የብሎክቼይን ፕሮጀክት ነው።
✧ አጠቃላይ የገበያ ካፒታል / Market cap: $30M
✧ Price: $0.9328
✧ FDV: $225M

4/➮ @ClearpoolFin | $CPOOL
✧ Clearpool ኢ-ማዕከላዊ የሆነ የፋይናንስ ስርዓተ-ምህዳር ሲሆን በዋነኝነትም ደህንነታቸው ባልተጠበቁ ኢንስቲትዩታዊ ሊውኪዲቲዎችን ለመገበያየት የሚረዳ የመጀመሪያው መሠል permissionless የገበያ ቦታ ነው።
✧ አጠቃላይ የገበያ ካፒታል / Market cap: $113M
✧ Price: $0.2495
✧ FDV: $249M

5/➮ @maplefinance | $MPL
✧ #Maple ለon-chain አበዳሪ ቢዝነሶች የቀረበ አገናኝ ፕላትፎርም ሲሆን በዋነኝነት ኢንስትቲዩሽናል አበዳሪዎችን ከተበዳሪዎች ጋር የሚያገናኝ ፕላትፎርም ነው።
✧ አጠቃላይ የገበያ ካፒታል / Market cap: $103M
✧ Price: $23.35
✧ FDV: $233M

6/➮ @Polytrade_fin | $TRADE
✧ #Polytrade ለተለያዩ ተጠቃሚዎቹ fintech በመመስረት የሚታወቅ ፕሮጀክት ሲሆን የፋይናንሱን ዓለም በብሎክቼይን እገዛ ለማዘመን እየተጋ ያለና አስደማሚ የሚባልና ብቁ የሆነ የብሎክቼይን ስርዓት ግንባታ ላይ ያለ ፕሮጀክክ ነው።
✧ አጠቃላይ የገበያ ካፒታል / Market cap: $60M
✧ Price: $1.93
✧ FDV: $197M

7/➮ @Nexera_Official | $NXRA
✧ Nexera ፋውንዴሽን ገንቢዎች ፈጣን የሆኑ on-chain እና off-chain ስራዎችን በራሱ ስርዓተ-ምህዳር ውስጥ ለመከወን እንዲችሉ የሚያደርግ ፕሮጀክት ነው።
✧ አጠቃላይ የገበያ ካፒታል / Market cap: $202M
✧ Price: $0.258
✧ FDV: $219M

8/➮ @MANTRA_Chain | $OM
✧ #MANTRA ቼይን የCosmosን SDK በመጠቀም 'internet of blockchains'ን የምንለውን ዓለም ለመቀላቀል እየጣረ ያለ ና እንደTendermint የመሳሰሉ የBFT የምርጫ ፕሮቶኮሎችን የሚጠቀም የብሎክቼይን ፕሮጀክክ ነው።
✧ አጠቃላይ የገበያ ካፒታል / Market cap: $543M
✧ Price: $0.6806
✧ FDV: $608M

9/➮ @ChintaiNexus | $CHEX
✧ #Chintai_Nexus በከፍተኛ ደረጃ ያሉ የDeFi ሴክተር ጥቅማ ጥቅሞችን ስራ ፈጣሪዎችና የተለያዩ ኩባንያዎች እንዲያገኙ አገልግሎት ለመስጠት ታልሞ የተጠነሰሰ የብሎክቼይን ስርዓት ነው።
✧ አጠቃላይ የገበያ ካፒታል / Market cap: $205M
✧ Price: $0.2065
✧ FDV: $202M

10/➮ @xendfinance | $RWA
✧ #Xend_Finance (XF) ደግሞ አለምአቀፍ የክሪዴት ዩኒየኖች ጋር አብሮ የሚሠራና ስራዎቻቸውን ለማቀላጠፍ የታለመ: የተለያዩ multi-level ገቢዎችን የሚያስገኝ ኢ-ማዕከላዊ የሆነ የብሎክቼይን ፕሮቶኮል ነው።
✧ Market cap: $26M
✧ Price: $0.2506
✧ FDV: $48M

@goldfinch_fi @DuskFoundation @SwarmMarkets @ClearpoolFin @maplefinance @Polytrade_fin @Nexera_Official @MANTRA_Chain @ChintaiNexus @xendfinance 11/➮ @IxSwap | $IXS
✧ #IX_Swap ህጋዊ በሆኑ ከስተዲያኖችና ብሮከር ደላሎች አማካኝነት የሴኪዩሪቲ ቶክኖች ለግብይት እንዲቀርቡ የሚያስችል ፈር ቀዳጅ የDeFi ፕላትፎርም ነው።
✧ አጠቃላይ የገበያ ካፒታል / Market cap: $88M
✧ Price: $0.5391
✧ #IX_Swap ህጋዊ በሆኑ ከስተዲያኖችና ብሮከር ደላሎች አማካኝነት የሴኪዩሪቲ ቶክኖች ለግብይት እንዲቀርቡ የሚያስችል ፈር ቀዳጅ የDeFi ፕላትፎርም ነው።
✧ አጠቃላይ የገበያ ካፒታል / Market cap: $88M
✧ Price: $0.5391
5/➮ @maplefinance | $MPL
✧ #Maple ለon-chain አበዳሪ ቢዝነሶች የቀረበ አገናኝ ፕላትፎርም ሲሆን በዋነኝነት ኢንስትቲዩሽናል አበዳሪዎችን ከተበዳሪዎች ጋር የሚያገናኝ ፕላትፎርም ነው።
✧ አጠቃላይ የገበያ ካፒታል / Market cap: $103M
✧ Price: $23.35
✧ FDV: $233M
✧ #Maple ለon-chain አበዳሪ ቢዝነሶች የቀረበ አገናኝ ፕላትፎርም ሲሆን በዋነኝነት ኢንስትቲዩሽናል አበዳሪዎችን ከተበዳሪዎች ጋር የሚያገናኝ ፕላትፎርም ነው።
✧ አጠቃላይ የገበያ ካፒታል / Market cap: $103M
✧ Price: $23.35
✧ FDV: $233M
12/➮ @Creditcoin | $CTC
✧ #Creditcoin አለም አቀፍ የሆነ የክሬዲት ኢንቨስትመንት ኔትወርክን ለመጠንሰስ ታስቦ የተፈበረከ በታዳጊ አገሮች ያሉ ተቋሞችን ካደጉ አገሮች ገበያ ጋር ለማቆራኘት እየሰራ ያለ ፕሮጀክት ነው።
✧ Market cap: $312M
✧ Price: $0.9876
✧ FDV: $592M

13/➮ @realio_network | $RIO
✧ #Realio_Network ለሁሉም ክፍት የሆነ permissionless ሌየር-1 መልቲ-ቼይን የዌብ-3 ስርዓተ-ምህዳር ሲሆን በዋነኝነትም ዲጂታል ወርልድ አሴቶችን በማስተዳደር ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገ ፕሮጀክት ነው።
✧ አጠቃላይ የገበያ ካፒታል / Market cap: $12M
✧ Price: $1.84
✧ FDV: $138M

@goldfinch_fi @DuskFoundation @SwarmMarkets @ClearpoolFin @maplefinance @Polytrade_fin @Nexera_Official @MANTRA_Chain @ChintaiNexus @xendfinance @IxSwap @Creditcoin @realio_network 14/➮ @OndoFinance | $ONDO
✧ #Ondo በኢንስቲትዩሽናል ደረጃ ያሉ ምርቶችን የማግኛ መንገዶች የብሎክቼይን ቴክን በመጠቀም ፍትሀዊ ለማድረግ ታስቦ የተጠነሰሰ ፕሮጀክት ነው።
✧ Market cap: $1,3B
✧ Price: $0.9292
✧ FDV: $9,2B

15/➮ @grandbase_fi | $GB
✧ #GRAND_BASE ሲንተቲክ ለሆኑ RWAዎች መሻሻጫነት የሚያገለግል ኢማዕከላዊ የሆነ የግብይት ስፍራ ሲሆን ሪል ወርልድ አሴቶችን የግድ እንዲኖረን ሳንገደድ exposure የሚፈጥርልን ፕላትፎርም ነው።
✧ Market cap: $38M
✧ Price: $3.71
✧ FDV: $185M

@goldfinch_fi @DuskFoundation @SwarmMarkets @ClearpoolFin @maplefinance @Polytrade_fin @Nexera_Official @MANTRA_Chain @ChintaiNexus @xendfinance @IxSwap @Creditcoin @realio_network @OndoFinance @grandbase_fi በዚህ #thread ስር የተዘረዘሩትን ቶክኖች መለስ ብላችሁ ለማየት ይረዳችሁ ዘንድ 👇የመጀመሪያውን ፖስት Bookmark በማድረግ መለስ ብላችሁ መመልከት የምትችሉ ይሆናል። Like❤️ + Follow ✍️+ RT 🔁 ... all are appreciated.
Loading suggestions...